እንዴት ማመልከት ይቻላል?

ላፕቶፕዎን በ4 ቀላል ደረጃዎች የራስዎ ያድርጉ

01

ላፕቶፕ ይምረጡ

ከድረ-ገጻችን ላይ የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ይምረጡ።

02

ማስረጃ ያቅርቡ

የመታወቂያ እና የደመወዝ ማስረጃዎን ይዘው ይምጡ።

03

እቃውን ሲወስዱ

የዋጋውን 30% ይክፈሉ።

04

ይረከቡ

ላፕቶፕዎን ወዲያውኑ ተረክበው መጠቀም ይጀምሩ።

የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች

👨‍💼

ለሰራተኞች

  • ✅ የታደሰ መታወቂያ
  • ✅ ክድርጅቶ ደብዳቤ
🏢

ለድርጅቶች

  • ✅ የድርጅቱ ቲን (TIN)
  • ✅ የድርጅቱ ቼክ

ዝግጁ ነዎት?

ላፕቶፕ ይምረጡ