01
ላፕቶፕ ይምረጡ
ከድረ-ገጻችን ላይ የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ይምረጡ።
02
ማስረጃ ያቅርቡ
የመታወቂያ እና የደመወዝ ማስረጃዎን ይዘው ይምጡ።
03
እቃውን ሲወስዱ
የዋጋውን 30% ይክፈሉ።
04
ይረከቡ
ላፕቶፕዎን ወዲያውኑ ተረክበው መጠቀም ይጀምሩ።
የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች
ለሰራተኞች
- ✅ የታደሰ መታወቂያ
- ✅ ክድርጅቶ ደብዳቤ
ለድርጅቶች
- ✅ የድርጅቱ ቲን (TIN)
- ✅ የድርጅቱ ቼክ
